0

No products in the cart.

ጥሪ መቀበያ

+251114421555

የዳሰሳ ጥናት

የተከበራችሁ ውድ ደንበኞቻችን

ድርጅታችን ሆራይዘን አዲስ ጎማ ማኑፋክቸሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማ የደንበኞቻችንን ፍላጎት ለማርካት በትጋት እየሰራ የሚገኝ ድርጅት ነው፡፡ የጀርባ አጥንታችን ከሆኑት ከውድ ደንበኞቻችን አስተያየት መቀበል በቀጣይነት ለምናደርገው መሻሻል እና ጥራት ማረጋገጫ ነው፡፡ ትክክለኛ አስተያየትዎን እንደሚሰጡን በመተማመን ይህንን ለውስጥ አሰራር ብቻ የሚውል መጠየቅ አዘጋጅተናል፡፡ እባክዎን ይህንን መጠይቅ መሙላት ይተባበሩን ዘንድ ስንጠይቆ ስለጊዜዎ እና ስለመልካም ፍቃድዎ ከወዲሁ እናመሰግናለን፡፡

amአማርኛ