0

No products in the cart.

ጥሪ መቀበያ

+251114421555

ስለ እኛ

What we are best at

ለምን እኛን መረጡ

ተልዕኮ

HATMPLC Locally develops and manufactures all types of bias and radial tyres which are perfectly compatible to Ethiopia and African countries; by utilizing skillful and experienced professionals and by investing in the advanced technology and supply its output with fair price for the purpose of supporting the transport, farming, manufacturing industry and construction sectors of Ethiopia and the neighboring countries.

ራዕይ

2025-60-10!!
Being a leading brand in Ethiopia and known in Africa, HATMPLC secures and ensures 60% market share in the local market and 10% of its production volume export to East-African countries in the year 2025 EC.

ድርጅቱ በሀገር ውስጥ ብቸኛ የጎማ አምርች እንደመሆኑ በዘርፉ የሰለጠነ የሰው ሀይል ከገበያ ለማግኘት አስቸጋሪ አድርጎበታል፡፡ ችግሩን ለመቋቋም ድርጅቱ በራሱ የሠራተኞች አቅም ግንባታና ሲስተም ማኔጅመንት በአዲስ መልክ በማደራጀት በሰው ሀይል ልማት ላይ በዛ ያሉ ውጤታማ ስራዎች ሰርቷል፡፡ ለሠራተኛው ሥልጠና በመሥጠት፣ ባለሙያዎችና ሀላፊዎች በውጭ ሀገር የጎማ ፋብሪካዎች ጎብኝተው ልምድ እንዲቀስሙ በማድረግ፣ ነባርና አዳዲስ ሰራተኞች አጣምሮ በማሰራትና ሌሎች የሠረተኛውን ክህሎት የሚያሳድጉ የአሰራር ሥርዓቶች ተግባረዊ በማድግ የሰራተኛውን የሥራ ዲሲፕሊንና ምርታማነት ማሳደግ ችሏል፡፡

amአማርኛ